ቁጥር አንድ የአውሮፓ የአየር መንገድ አቅራቢ፣ AVIAV TM (Cofrance SARL)፣ ልዩ የሆነውን AVIA የቻርተር መተግበሪያ ያቀርብልዎታል። መተግበሪያው ከኃላፊ ጋር ማውራት ሳያስፈልግ አንድ ሰው የግል ጀትን እንዲከራይ ያስችላል።

የግል ጀት በቻርተር መከራየት በበረራ ወቅት ከፍተኛ ምቾት እና ጥራት ያለው አገልግሎት በሚፈልጉ የንግድ ሥራ ሰዎች ዘንድ ከፍተኛ ተፈላጊነት አለው። Avia Charter መተግበሪያ ከAVIA APP ድር ጣቢያ ለማውረድ ቀላል ሲሆን የአውሮፕላን ሞዴል ለመምረጥ፣ የምቾት ደረጃን ለመወሰን እና የዋጋ ክልል ለመምረጥ ያስችላል። መተግበሪያው በፕላኔታችን ላይ ያሉ ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑ ሁሉንም የግል ጀት አውሮፕላኖችን ከዝርዝር መግለጫቸው እና ምስላቸው ጋር ያሳያል፣ ይኽም ደንበኞች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ምርጫ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።

አንድ ሰው ከበርካታ ተስማሚ አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይችላል። በAvia Charter መተግበሪያ፣ አንድ ሰው የሚጓዙበትን መስመር እና እንዲሁም የሚገኙ ጀቶችን እና መድረሻቸውን ማየት ይችላሉ። እርግጠኛ ይሁኑ፣ አንድ ሰው ከልክ በላይ ውድ የሆኑ ወይም ከሚፈልጉት ያነሰ ምቾት ያለው አውሮፕላን በመምረጥ አይሳሳትም።

በዓለማችን ግንባር ቀደም የአውሮፕላን አምራቾች የሚቀርቡ ሁሉም አዳዲስ ባለ ከፍተኛ ጥራት ሞዴሎች በሙሉ ቀርበዋል። Bombardier፣ Embraer፣ Sukhoi Superjet፣ Pilatus፣  Fokker፣ Saab፣ Cessna፣ Dassault Aviation፣ Gulfstream፣  Beechcraft እና በርካቶች ሌሎችም። በአንድ ጠቅታ ብቻ፣ አንድ ሰው የእያንዳንዱን አውሮፕላን ቴክኒካዊ መለኪያዎችን እና የካቢን አወቃቀሮች ማነጻጸር ይችላል።

ማናቸውም ጥያቄዎች ካሉዎት፣ እባክዎ የAVIAV TM ባለሙያ ለማነጋገር አያቅማሙ።

ካሉት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ካልቻሉ፣ እባክዎ በስልክ ወይም በድር ጣቢያ አማካኝነት አንዱን የ AVIAV TM (Cofrance SARL)  ኃላፊ ያነጋግሩ። ኃላፊዎቻችን የባለሙያ ምክር ከመስጠታቸውም በላይ የእርስዎን ፍላጎቶች በሙሉ የሚያሟላ የንግድ ሥራ ጄት ይጠቁሙዎታል።

የግል ጄት እና ሰራተኞቻቸውን በቻርተር ለመከራየት የመስመር ላይ ውይይት ያለው በመሆኑ ለአንድ በረራ ከመመዝገብዎ በፊት ከባለሙያ ጋር ጥያቄ መጠይቅ እና መወያየት ይችላሉ። AVIAV TM (Cofrance SARL) ኃላፊዎች ሳምንቱን ሙሉ ለ 24 ሰዓታት ይገኛሉ የደንበኞችንም ፍላጎት ለማሟላት ዝግጁ ናቸው።

አስፈላጊ ከሆነ፣ በረራን ከማስመዝገብ ጎን ለጎን፣ አንድ ሰው የኤርፖርት ሸትል  ማዘዝ፣ ቪዛ መግዛት፣ ኤርፖርት ላይ ተቀባይ ወይም አስጎብኝ ማመቻቸት፣ በሆቴል ቦታ ማስያዝ እና ከሚወዱት ሬስቶራንት የበረራ ላይ ምሳ ማዘዝ ይችላሉ። AVIAV TM (Cofrance SARL) የተለያዩ የበረራ እገዛ እና አገልግሎቶችን ያቀርባል።

AVIA ቻርተር፦ ምቹ፣ ፍላጎትዎን የሚያሟላ እና ቀልጣፋ!

AVIA APP መተግበሪያን ከ AVIA APP ድር ጣቢያ ያውርዱ እና የግል ጄቶችን ከየትም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ይከራዩ። በእርግጥ፣ ትዕዛዞችን ቀደም ብሎ ማስመዝገብ ተመራጭ ነው። እንድያም ሆኖ፣ አስቸኳይ ሁኔታዎች ካሉ፣ ከበረራዎ እስከ አራት ሰዓታት ድረስ ቀደም ብለው አውሮፕላን ማስያዝ ይችላሉ።

የንግድ ሥራ ጄትን ወደማንኛውም ቦታ በቀጥታ በረራ ማዘዝ ይችላሉ። AVIA ቻርተር  በአገናኝ በረራዎችም የኢኮኖሚ ተለዋጭ አማራጮችን ያቀርባል። በአንዳንድ ሁኔታዎች ውስጥ፣ ደንበኞች የሚመርጧቸው አማራጮች ላይገኙ ይችላሉ። ለምሳሌ በመድረሻው ቦታ ምንም አለማቀፍ በረራዎች ከሌሉ የአውሮፕላን ግዥ መፈጸም የመነሻ እና መድረሻ ነጥቦችን፣ የተሳፋሪዎችን ቁጥር፣ እንዲሁም የታሰቡ ቀናትን መግለጽ ያስፈልጋል። ካስፈለገ፣ የጓዝዎን ክብደት ግምትና በጀትዎን ማካተት ይችላሉ። የውሂብ ማጣሪያዎች አንድ ሰው የተለያዩ መስፈርቶችን በመጠቀም የሚፈልገውን አምራጭ በቀላሉ እንዲያገኝ ያስችላሉ።

የግል ጀት በቻርተር መከራየት ከፍተኛ የምቾት እና የአገልግሎት ደረጃ እንደሚኖረው ይታሰባል። ነገር ግን፣ ገንዘብ መቆጠብ ከፈለጉ፣ ወይም በተለይ እጅግ ምቹ የሆነ አማራጭ የሚፈልጉ ከሆነ፣ ወዲያውኑ ከAVIAV TM (Cofrance SARL) ኃላፊ ጋር መነጋገር ይመከራል። ምንም አይነት ስምምነት እንዲፈጽሙ አይገደዱም። እንዲያም ሆኖ፣ የባለሙያን እገዛ መጠቀም በጥናት እና መረጃ ፍለጋ ሊያጠፉ የሚችሉትን ጊዜ ያድናል።

AVIA ቻርተር፣ የግል ጀቶችን እና ሰራተኞቻቸን ለመከራየት የሚያስችል የመስመር ላይ መተግበሪያ፣ አንድ ሰው እንደፍላጎቱ አውሮፕላን ለማስመዝገብ ይሚያስችል ልዩና ዘመናዊ አገልግሎት ነው።  ሂደቱ ምቹ፣ ፍላጎትዎን የምያሟላ እና ቀልጣፋ ሲሆን፣ በማንኛውም ሰዓት የባለሙያ ምክር ይሰጣል። የንግድ ሥራ በረራ በወጥነት እየተሻሻለ ነው። ስለሆነም Accordingly, AVIVA TM (Cofrance SARL) ለደንበኞች እጅግ ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በንቃት ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃል።