ሄሊኮፕተር እራስዎን ችለው ለማስያዝ፣ በAVIAV TM (Cofrance SARL) የተፈጠረውን ዘመናዊ እና ምቹ መተግበሪያ ይክፈቱ። ይህ አገልግሎት፣ ለተጠቃሚ ምቹ  የሆነ በይነገጽ ያለው፣ ሕልምዎም እውን እንዲያደርጉ ያስችልዎታል። ምናልባት፣ ለረጅም ጊዜ ይህን ሲያስቡ ቆይተው ይሆናል፦

 • በመኖሪያ ከተማዎ ወይም በሌላ በማንኛውም ፍላጎቱ ባለዎ አካባቢ ከሰማይ ላይ የጉብኝት በረራ ማድረግ፣
 • አስደናቂ አካባቢዎችን እና አቅራቢያዎቹን በወፍ በረር ዕይታ በመጎብኘት እራስዎን ማስደነቅ።
 • በሄሊኮፕተር ላይ የቢዝነስ ስብሰባ በማድረግ እና ከአውሮፕላን ጣቢያ በሚዘዋወሩ ጊዜን ለመቆጠብ፤
 • ወይም ከላይ ጥሩ የራስ ፎቶ ሰልፊ ለማንሳት

እነዚህ ሁሉ በAVIA ቻርተር መተግበሪያ አማካኝነት ሊፈጸሙ ይችላሉ።

AVIAን መጠቀም የሚያስገኛቸው ጥቅሞች

 • ፍጥነት እና ምቾት
 • እጅግ ታዋቂ ከሆኑ አለማቀፍ አምራቾች የተገኙ ምርጥ ሄሊኮፕተር ስብስቦች፦ Robinson፣ Sikorsky፣ Eurocopter፣ Bell፣ Mi-8፣Agusta እና ሌሎችም።
 • የተወሰኑ መስፈርቶችን በማስገባት ተስማሚ ሞዴል የመምረጥ አማራጭ – ሁሉንም እራስዎን ችለው፣ የአሰዳዳሪዎች እገዛ ሳያስፈልግዎ። መስፈርቶቹ የተሳፋሪ ይዘት፣ የጉዞ እርቀት እና ከፍታ፣ የመልክዓ ምድሩ አይነት እና የአየር ሁኔታዎች ናቸው።
 • ለኪራይ ዝግጁ የሆኑ የሁሉም ሄሊኮፕተሮች አስተማማኝነት እና ብቁ የቴክኒካዊ መስፈርቶች። ሁሉም አውሮፕላን የጊዜ መርሐግብር በተያዘለት አስፈላጊ የደህንነት ፍተሻ እና ጥገና ይደረግለታል።
 • በፍጥነት ቦታ ማስያዝ፦ አንዳንድ ጊዜ መተግበሪያውን በተጠቀሙ በ 3 ሰዓታት ውስጥ ዝግጁ የሆነ ሄሊኮፕተር ሊኖርዎ ይችላል። በAVIA ቻርተር ውስጥ፣ በመረጡት የሄሊኮፕተር ሞዴል ላይ ጠቅ እንዳደረጉ፣ የእኛ ኃላፊ በሚያመችዎ ጊዜ ይደውልልዎታል፣ ከዚያም የእርስዎን ዝርዝር እና ቦታ ማስያዙን እንዲያረጋግጡ ያደርጋል።
 • የሄሊኮፕተር ቻርተር አገልግሎት ከየትም ቦታ፣ ከቢሮ፣ ከቤት ፣ በየትኛውም የዓለም ክፍል ካለ ሆቴል 24/7 ይገኛል።

До вертолета рукой подать

 • መተግበሪያው ለአይን ያማረ እና ልምድ ለሌላቸው ሰዎችም እንኳን ለመጠቀም ቀላል ነው። ምናሌው ሶፍት ቁልፎች እና ምልክቶች አሉት። አሁን፣ ሕጻንም ቢሆን ለሄሊክፕተር ቦት ማስያዝ ይችላል – አሻንጉሊት ሳይሆን፣ እውነተኛ እና ደህንነቱ የተጠበቀ።
 • በታቀደው በረራ አካባቢ የሚኖር የአየር ሁኔታዎች መረጃ፣ ምናልባት ዝናብ፣ ከፍተኛ ሙቀት፣ ወይም ጠንካራ ንፋስ የሚኖር ከሆነ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያስችልዎታል። ይህ በጣም አስፈላጊ ነው፣ በተለይም የበረራ ፍርሃት ላለባቸው ሰዎች። ስለ ሄሊክፕተሮች በምናወራ ጊዜ፣ የአየር ሁኔታው ሁልጊዜ በጥንቃቄ ሊጤን የሚገባ ነገር ነው።

 

እንዴት በAVIA ቻርተር እንዴት ሄሊክፖተር ማስያዝ እንደሚቻል – የደረጃ በደረጃ መምሪያ

ሁሉንም አገልግሎቶች እና ዘመናዊ የአውሮፕላን ኪራይን መጠቀም ለመጀመር  ሊያደጓቸው የሚያስፈልጉ ነገሮች፦

 1. በቻርተር ደላላ የተገነባውን የAVIA Charter መተግበሪያ ከAppStore ያውርዱ።
 2. መረጃ የሚቀበሉበትን እና የሚያስገቡበትን ቋንቋ ይምረጡ።
 3. ሄሊኮፕተር ለማስመዝገብ የሚፈልጉባቸውን ቀናት ይምረጡ።
 4. የአውሮፕላን ኪራይ እና መስመርን የጊዜ ቆይታ ይምረጡ፣ የመነሻ እና የማረፊያ ቦታዎችን ጨምሮ።
 5. የበለጠ ተስማሚ የሆነውን ሄሊክፖተር ለመምረጥ የተወሰነ መስፈርት ያስገቡ፦ የማንሳት አቅም፣ ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም፣ የጉዞ እርዝመት መረጃዎችን ያስቡ
 6. የበረራውን ዓላማ፣ ጉብኝት፣ ዝውውር፣ የበረራ ላይ የቢዝነስ ንግግር፣ በዓል ወይም ሌላ ልዩ ክብረ በዓል፣ የአየር ፎቶግራፍ።
 7. ይተዉ እንዲሁም ብቃት ያለው ኃላፊ በፍጥነት መልሶ እንዲደወልልዎ የሚገኙበትን አድራሻ መረጃ ይተዉ። ኃላፊው መስፈርቶቹን በማረጋገጥ፣ የተመረጠው አውሮፕላን እርስዎ በመረጡት ጊዜ ውስጥ የሚገኝ መሆኑን ያረጋግጣል። ሰራተኞቻችን በመረጃ አያያዝ እና ምስጢር ጥበቃ ከፍተኛ ደረጃ የሥራ ስነ ምግባር ያላችው ናቸው።
 8. በተቀጠረው ቀን በመነሻው ቦታ 15 ደቂቃ ቀደም ብለው ይምጡ።

 

የበለተ ለተራቀቁ

 

AVIAV TM (Cofrance SARL) ነን። እንደ ኩባንያ፣ እኛ

 • ለመልካም ስማችን ዋጋ እንሰጣለን፤
 • ለደንበኞች የገባነውን ቃል ሁልጊዜም እንጠብቃለን።
 • እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ብቻ እንጠቀማለን፣
 • ከታመኑ የአገልግሎት አቅራቢዎች ጋር ብቻ በአጋርነት እንሰራለን።
 • በዓለም ዙሪያ አስተማማኝ አጋሮች አሉን፣
 • በፕላኔታችን ላይ እጅግ በጣም ሩቅ እና ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ ቦታዎችም እንኳን ሄሊኮፕተር እና መነሻዎችን እናዘጋጃለን። ለምሳሌ የግል ጄቶችን ማሳረፍ እንደ ነፋስ እና ጭጋግ የመሳሰሉ የአየር ሁኔታዎች ምክንያት እጅግ አስቸጋሪ በሆነበት በ Courchevel 1850 የበረዶ መንሸራተቻ ሪዞርት፣

AVIAV TM የተገኘው AVIA charter ለአጠቃቀም አመቺ የሆነ ዘመናዊ የሞባይል መተግበሪያ ነው፣ በተለይም እጅግ ምርጥ የሆኑ ስማርት ስልኮችን እና የቻርተር አገልግሎቶችን ብቻ ለሚጠቀሙ የተራቀቁ ደንበኞቻችን የተዘጋጀ ሞባይል መተግበሪያ ነው።

 

በስልክዎ ላይ በ AVIAV TM (Cofrance SARL) !